Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ
  • Address ከዮቤክ ህንፃ ፊትለፊት አክሲዮን ማህበሩ ህንፃ ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አከሲዮን ማህበር ላይ 17ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ, Phone: 09-30-07-70-22
  • Website
  • Deadline30 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-30 00:00:00
  • Categories Machinery , System Supply And Installation

ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ሁለገብ የንግድ ማዕከል የፓርኪንግ መግቢያ እና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን አቅረቦ መግጠም በመስኩ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::

የሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ


 

የፓርኪንግ መግቢያ መቆጣጠሪያ

ማሽን ጨረታ

 

ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ሁለገብ የንግድ ማዕከል የፓርኪንግ መግቢያ እና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን አቅረቦ መግጠም በመስኩ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::

  • የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን ከአውቶማቲክ መክፈቻ እና መዝጊያ ማቅረብ እና መግጠም::
  • ወጪ እና ገቢ መኪናዎችን ኤሌክትሮኒካል በሆነ መንገድ ታርጋው መመዝገብ የሚችል ማሽን አቅርቦ መግጠም::
  • የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን አጠቃቀም ስልጠና መስጠት

እንዲሁም ጨረታውን ለመሳተፍ ስትመጡ የአክሲዮን ማህበሩን የፓረኪንግ መግቢያ በአካል በመገኘት ለምታስገቡት የጨረታ ዋጋ እንዲረዳ የበሩን ስፋትና ሁኔታ መመልከት ይኖረባችኋል ፣ የታደስ የንግድ ፈቃድ ፣ የታደስ የብቃት ማረጋገጫ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ፣ የምስክር ወረቀት ያላችሁ የምትሰሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዳችሁን በአ/ማ/ጽ/ቤት ቢሮ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ እንድታገስቡ እናሳዉቃለን::

አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም::

 

አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከዮቤክ ህንፃ ፊት ለፊት አክሲዮን ማህበሩ ህንፃ ሰንጋተራ ነጋዴዎች 17ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ::

 

ስልክ:- 09-30-07-70-22 / 09-24-54-25-05

 

Save Tender