Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline29 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-29 00:00:00
  • Categories

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽ የመጋዘን ማጠኛ ሸራ (Fumigation Sheet) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨራተ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


 

የመጋዘን ማጠኛ ሸራ ለመግዛት በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/12B/2017

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽ የመጋዘን ማጠኛ ሸራ (Fumigation Sheet) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨራተ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ፤ የቫት ተመዝጋቢ፤ ቲን እና ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ.ማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 160,000.00 (አንድ መቶ ስልሳ ሺህ ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል።

ጨረታው ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ስልክ 011470-90-95 ወይም

0114-423608

4 0114-421312

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender