Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ
  • Address ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከ/ በተለምዶ /ቆሼ / : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-40-47-03
  • Website
  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Materials , Vehicle Battery

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ፡- የሜንቴናንስ መምሪያ 03/2017 E.C

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የጨረታው ዓይነት

የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን

ሎት-1

የከባድ ጭነት መኪና መለዋወጫ፤ ቀላል መኪና መለዋወጫ፤ ጎማ ፤ ባትሪ እና አላቂ እቃዎች

ሚያዝያ 20 ሰኞ ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል።

 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ ዕሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ፣ የአቅራቢነት የድረ-ገፅ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የምስክር ወረቀት እና የቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው የሚከናወነው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስርዓት እና ይህንኑ አስመልከቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊከ መንግሥት ባወጣው የመንግሥት የግዥ አዋጅ መሰረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው ::
  3. ከላይ በመግለጫ ለተጠቀሱት የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዳቸው ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ሎት-1 እያንዳንዳቸው 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 6/ሀ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታው ሰነድ የሚቀርበው በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ሲሆን ከዚህ በላይ በዝርዝር ከተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውጭ ዘግይቶ ለሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  4. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ከጨረታ መክፈቻ አንድ ቀን ቀድሞ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  5. መሥሪያ ቤታችን እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ለማብራሪያ እና የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ የሚያገለግል አድራሻ

ሀ/ የሜንቴናንስ መምሪያ (ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከ/ በተለምዶ /ቆሼ /የሜንቴናንስ መምሪያ )

ስልክ ቁጥር 09-13-40-47-03

ስልክ ቁጥር 09-23-70-14-98

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ

የሜንቴናንስ መምሪያ

 

Save Tender