Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Disposal Service (የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግሥት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት)
  • Address , Phone: 025 411 0164
  • Website
  • Deadline27 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-27 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች፤ ቢሮዎች፤ ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የኮምፒውተር እና ለፎቶ ኮፒ አገልግሎት የሚውል የወረቀት ግዢ በማሕቀፍ ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Disposal Service (የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግሥት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 010/2017

 

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች፤ ቢሮዎች፤ ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የኮምፒውተር እና ለፎቶ ኮፒ አገልግሎት የሚውል የወረቀት ግዢ በማሕቀፍ ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ቀርበው ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ መክፈቻው ዕለት የጨረታ ሠነዱን በትክክል ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውንና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 215 በግልጽ ሲከፈት፤ ቀኑ በዓል ወይም የዕረፍት ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  6. ተጫራቾች 540,000.00 ብር (አምስት መቶ አርባ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

 

በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215

የስልክ ቁጥር 0915-75-57-68

0254-11-01-79

ፋክስ ቁጥር 0254-11-01-79

ድሬዳዋ

 

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት

 

Save Tender