Tender Detail

Tender Details

  • Company በማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር
  • Address ደ/ብርሃን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 637 5849
  • Website
  • Deadline27 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-27 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተመራቂ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የመጽሔት ህትመት ሥራ በዘረፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።

በማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደብማ23/2017

 

በማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተመራቂ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የመጽሔት ህትመት ሥራ በዘረፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።

የግዥው ዓይነት፦ የተመራቂ ተማሪዎች መጽሔት ህትመት

በመሆኑም፡-

በመሆኑም በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሠጠ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርብ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ወይም የባንከ ዋስትና በአሐዱ ባንከ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ፣ በአቢሲኒያ ባንክ፣ በአዋሸ ባንከ ወይም በዳሸን ባንክ ከተዘረዘሩት ባንኮች ውስጥ በአንዱ ባንከ በተከፈለበት በማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል ኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር ስም በተረጋገጥ ሲፒኦ ወይም የባንከ ዋስትና እንደምርጫቸው በአንዱ ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸውን የያዙ ሰነዶች የዋጋ ሰነድ ዋና እና ቅጅ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናን ጨምሮ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው (አሥራ አምስት) ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 (አሥራ አንድ ሰዓት) ድረስ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ለማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት በአሐዱ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 00 27 23 37 10 901 ለማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000 33 55 54 446 ለደ/ብርሃን ማኅበረ ቅዱሳን አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት በአዋሽ ባንከ ሒሳብ ቁጥር 01 30 48 42 65 93 00 ከተዘረዘሩት ባንኮች ውስጥ በአንዱ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ የተደረገበትን ደረሰኝ አቅርበው ደ/ብርሃን ከተማ ከሚገኘው ደ/ብርሃን ከሪፈራል ሆስፒታል ወረድ ብሎ ብርቄ ፔንስዮን አጠገብ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መውሰድ ይችላሉ።
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ታሽጎ በዚያው እለት ከጠዋቱ 4፡30 (አራት ሰዓት ተኩል) ላይ በግልጽ ተከፍቶ የእቃው ዋጋ ተጫራቾችና ታዛቢዎች ባሉበት ይነበባል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ወይም ብሔራዊ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ ትክከለኛው የመከፈቻ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ ይሆናል።
  5. የግዥው መጠን ከብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  6. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች መሥሪያ ቤቱ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሠረት ደ/ብርሃን አቡነ ጎርጎርዮስ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቀበሌ 02 ቅጥር ግቢ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  8. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 637 5849 ወይም 0936 13 50 96 ወይም 0925 00 34 39 መጠየቅ ይችላል።

 

በማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር

Save Tender