የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የጽዳት ሳሙና ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የተጠቀሰውን የጽዳት ሳሙናዎች ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች በዚህ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንድትሳተፉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የጽዳት ሳሙና ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የተጠቀሰውን የጽዳት ሳሙናዎች ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች በዚህ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንድትሳተፉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የተጫራቾች መመሪያ
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የቫት ወይም የቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከጠቅላላ ዋጋ 5 ፐርሰንት በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ስም /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ማቅረብ በሚችሉትን አይነት ናሙና ማሳየት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እና በአስራ አንደኛው ቀን የጨረታው ሳጥን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች እቃውን በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ለማወክ ወይም ለማደናቀፍ ሙከራ የሚያደርጉ ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ የሚወረስ እና ከጨረታው ውጭ እንደሚደረጉ ማወቅ ይኖርባቸዋል ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0461160447 ወይም 0461160449 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ
ነገሌ አርሲ
