Tender Detail

Tender Details

  • Company አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)
  • Address ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910241457
  • Website
  • Deadline19 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-19 00:00:00
  • Categories

በአዳማ ከተማ አስተዳደር፣ አዳማ ኢንቬስትመንት ግሩፕ (AIG) ለልዩ ልዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውል የገበያ ማዕከል ማለትም፣ ለዘመናዊና ባህላዊ አልባሳት መሸጫ ፣ ለጌጣጌጥ ፣ ለቤት እቃዎች ፣ ለኤሌክትሮኒክስ ፤ ለስጦታ እቃዎች፣ ለኮስሞቲክስ፣ ለህፃናት አልባሳት፣ ለህፃናት መጫወቻዎች ፣ ለሞባይል ቤቶች፣ ለስፖርት ዕቃዎች፣ ለውበት ሳሎን፣ ለካፌ አገልግሎት (Food-court)፣ ወዘተ. ከ 90 በላይ ብዛት ያላቸውን ሱቆች በኦዳ ወረዳ በቀድሞው አዳማ ከተማ ናሓሪያ አልምቶ ለኪራይ አዘጋጅቷል።

አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዳማ ከተማ አስተዳደር፣ አዳማ ኢንቬስትመንት ግሩፕ (AIG) ለልዩ ልዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውል የገበያ ማዕከል ማለትም፣ ለዘመናዊና ባህላዊ አልባሳት መሸጫ ፣ ለጌጣጌጥ ፣ ለቤት እቃዎች ፣ ለኤሌክትሮኒክስ ፤ ለስጦታ እቃዎች፣ ለኮስሞቲክስ፣ ለህፃናት አልባሳት፣ ለህፃናት መጫወቻዎች ፣ ለሞባይል ቤቶች፣ ለስፖርት ዕቃዎች፣ ለውበት ሳሎን፣ ለካፌ አገልግሎት (Food-court)፣ ወዘተ. ከ 90 በላይ ብዛት ያላቸውን ሱቆች በኦዳ ወረዳ በቀድሞው አዳማ ከተማ ናሓሪያ አልምቶ ለኪራይ አዘጋጅቷል። ስለሆነም በዚህ የገበያ ማእከል ውስጥ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶችም ሆናችሁ ነጋዴዎች ለዚሁ ጉዳይ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከ30/07/2017-11/08/2017 ዓ.ም ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ከ 2:30 እስከ 11:30 ሰዓት በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር

0910241457/0916831405 መደወል ይችላሉ።

 

አዳማ ኢንቬስትመንት ግሩፕ (AIG)

 

Save Tender