Tender Detail

Tender Details


የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WSSF/LP/05/2025

 

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

Lot

Description

1

Fire Fighting Hose with Coupling & Aluminum Nozzle, Flexible Hose, Scrapping Cutter & Brush

2

Different Paints, Different Workshop Tools, Welding Electrodes

3

Different Type of Pipes & Bends, Bolt and Nut, Different Type of Gears, Sprocket, Pulley, Beam, Different Chain,   Pin & Bush

4

Rubber Buffer, U-Tyre, Rubber Lagging, Caulking Rope,     V-Belts & Different Hose Connectors.

5

Cards, Inverter Thermometer, Lighting & Maintenance Materials

6

Air Compressor & spare parts, Pressure Transmitter, Grinding Drilling and plasma Cutting Machine, Spare parts Atlas Copco Compressors

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ጨረታውን ለመግዛት የታደስ ንግድ ፍቃድ በማቅረብ እና የማይመለስ 500 /አምስት መቶ/ ብር በመክፈል ከላይ ለተጠቀሱት ዕቃዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡፡

ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ለተጨማሪ መረጃ ስልከ ቁጥር 0115585229/0984550101

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላ ዋጋውን 2% (ሁለት ከመቶ) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰአት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ነገርግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል።
  4. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender