ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber Visual fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber Visual fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4272019 - 2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ-ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ
"https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister. jsp?ouid=0EED8A04B857259C"
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www. afrotender.com, www.extratenders.com.et www.2merkato.com
ጨረታው ከ ሚያዚያ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 308 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
♦ ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
