Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address በጋርዱላ ዞን ጊዶሌ ከተማ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-7-74-05-64
  • Website
  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል ሎት1. በዋን ዋሽ በጀት Communal dry toilet & shower ግንባታና ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት መግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል፡-

ሎት1. በዋን ዋሽ በጀት Communal dry toilet & shower ግንባታና

ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት :-

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት /ኦን ላየን/ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No/ ያላቸው
  • በግንባታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ በማሳደስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሃያ ሺህ ብር ሲሆን ለግንባታ ሃምሳ ሺህ ብር ሲ.ፒ.ኦ /በቼክ ከሆነ ከታወቀ ባንክ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
  • የጨረታውን ሰነድ ከጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት የማይመለስ 150 ብር በመክፈል መግዛት አለባቸው::
  • የገዙትንም ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ አዘጋጅቶ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለግንባታ 21 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በ15ኛው ለግንባታ 21ኛው ቀን እስከ 4፡00 ብቻ መግባት ያለበት ሲሆን 15ኛው 21ኛው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ላይ በጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  • የተጫራቾች በሰዓቱ ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም፡፡
  • የጨረታው አሸናፊዎች ተለይተው በተገለፁ 7 ቀናት በኋላ በ5 ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10% ወይም ከዛ በላይ ሊጠየቅ ስለሚችል በማስያዝ ውል መግባት ያለባቸው ሲሆን ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • አሸናፊዎች በገቡት ውል መሠረት ዕቃዎችን እስከ ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • በጨረታ ሰነድ ላይ የተሞሉ ዋጋዎች እስከ 35 ቀናት ፀንተው መቆየት ይኖርባቸዋል

መ/ቤቱ ለጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር 0467740564/536 ይደውሉ

 

የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE