የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል ቧንቧና መገጣጠሚያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Dilla Town Water Supply and Service Enterprise (የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ / 2017
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል ቧንቧና መገጣጠሚያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት/ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው ፤ የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያለው ያላት
- ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ 2% /cpo/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል በድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ።
- ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም :
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 አንድ ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ አናት በኢንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማሳረፍ አድራሻችሁን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4.00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4.30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 046 331 4103/046 331 1654/09130819
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የግዥ/ፋይናንስ ክፍል
