Tender Detail

Tender Details


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ

  • የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ
  • የዘመኑ ግብር የከፈል
  • የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይ ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ (50000) ሀምሳ ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሽ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፤ ተጫራች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 100 አንድ መቶ ብር ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 ኦርጂናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።
  • ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል ።
  • በተጫራች ተሞልተው የሚቀርቡ ዋጋዎች በግልጽ የሚታይ ወይም ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም፡-
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ-

የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይቀየርም

ለበለጠ መረጃ፡-

09-25-10-92-00/09-29-94-72-57/09-29-93-89-04

0939330829

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender