የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ ውሃ ማዕድንና እና ኢነርጂ ቢሮ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጽዳት መገልገያ እቃዎች
የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ደን/ል/03/2017
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የመፈልጉ ተጫራች ድርጅቶች ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የሎት ዓይነት |
የዕቃው አይነት ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ሎት 4 |
የገላ ሳሙና 250 ግራም |
በቁጥር |
7,512 |
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቶች፡-
1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የ2017 ዓ.ም የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለዉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ ፣
2. የጨረታ ዋስትና መያዣ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ግዥው በሚፈፅመው ድርጅት ሥም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል። እንዲሁም ከተጠየቀው ሲፒኦ ውጪ የቀረበ ማስያዣ ጨረታው ላይከፈት ውድቅ ተደርጎ የጨረታ ዶክመንቱ ተመላሽ ይደጋል።
3. የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 800.00 /ስምንት መቶ/ ብር በመክፈል ከድርጅቱ የግዥ ቡድን መሪ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት በህግ የተከለከለ ነው።
5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ በግዥ ቡድን መሪ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት መግዛ ይችላሉ።
8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን 21ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 046 212 1580/ 046 212 9112
ፖ.ሣ.ቁ 190
የድርጅቱ ኣድራሻ፡- ከወልደ አማኑኤል አደባባይ በግራ በኩል ወደ አዲሱ መናኸሪያ በሚወስደው አስፓልት መንገድ 200 ሜትር አስፋልት ፊት ለፊት
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ከተማ ውሃ እና/ ፍ/አገ/ድርጅት
