Tender Detail

Tender Details

  • Company አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)
  • Address አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ, Phone: 0114 66 66 11
  • Website
  • Deadline11 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-11 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical

አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክሲዮን ማህበር አራት ኪሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የJKF መብራት በህንፃው ላይ ለማስገጠም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)


 

 የJKF መብራት ገጠማ ሥራ 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክሲዮን ማህበር አራት ኪሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የJKF መብራት በህንፃው ላይ ለማስገጠም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም :-

  1. ህጋዊ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው (ማቅረብ የሚችሉ)፡፡

  2. የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  3. ተጫራቾች ለሥራው የሚያስከፍሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በCPO አሠርተው የሚያቀርቡ፡፡

  4. ተጫራቾች በግንባር በዋናው መ/ቤት ቀርበው የ JKF ሥራውን ማየት ይችላሉ፡፡

  5. ተጫራቾች ዝርዝር ሥራውን የጨረታ ሰነድ የያዘ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ማስታወቂያው በጨረታ ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጐ በ8፡15 ላይ በሴኔት አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በሚገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤታችን ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር :- 011 466 66 11/011 466 96 38

አድራሻ፡- አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ

አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክሲዮን ማህበር

  

Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE