Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-14 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Machinery Spare Parts

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1. ልዩ ልዩ የህትመት ማሽን መለዋወጫዎች ፤ ሎት 2 አይሱዙ የጭነት መኪና መግዛት ይፈልጋል እና ሎት 3 ኮላ በናሙናው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የሀገር ውስጥ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ


 

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1. ልዩ ልዩ የህትመት ማሽን መለዋወጫዎች

ሎት 2 አይሱዙ የጭነት መኪና መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 3 ኮላ በናሙናው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈታድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርቲፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ማስታወቂያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም /ሲፒኦ/በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች ዶክመንቶቻቸውን የቴክኒካልና የፋይናኒሻል ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅቶ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በድርጅቱ የግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ15ኛ የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አድራሻ ይከፈታል፡፡

  5. ለኮላ የተሳተፈው ተጫራች ከቴክኒካል ፖስታ ጋር ለተግባር ሙከራ በቂ የሆነ ናሙና በሊትር ወይም በኪሎ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

  6. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፦

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር 01115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ 0115 51 86 96

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ


 

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር




 

Save Tender