Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Insurance Company S.C. (ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111263434
  • Websitehttps://www.hibretinsurance.com/
  • Deadline15 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-15 00:00:00
  • Categories

ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚውል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Hibret Insurance Company S.C. (ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ)


 

ሕብረት ኢንሹራንስ HIBRET INSURANCE

የሕንፃ ግዥ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ሕብር 25-26 -004


 

ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚውል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወደንም ድርጅት) ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀውን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከመጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነዶችን በመውሰድ መሙላትና የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነዶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዚያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ዘጠነኛ ፎቅ በሚገኘው ሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ጨረታው ሚያዚያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9:00 ተጮራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው በዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

ኩባንያዉ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 25111 26 34 34 የውስጥ መስመር 207,190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል


 

Save Tender