Tender Detail

Tender Details

  • Company የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: 09-35-51-08-94
  • Website
  • Deadline19 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-19 00:00:00
  • Categories Construction Works

የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዱራሜ ከተማ የሚገኘው ውሉ የተቋረጠው የአካል ጉዳተኞች የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ቀሪ የግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ
 

የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዱራሜ ከተማ የሚገኘው ውሉ የተቋረጠው የአካል ጉዳተኞች የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ቀሪ የግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ደረጃቸው GC-6/ BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤

  2. ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሠርተፊኬታቸውን ለ2017 ዓ.ም ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፤

  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታ ፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት አንድ አሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 400,000 /አራት መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  6. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከ4፡00 - 6፡00 ሰዓት በማ/ኢ/ከ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት ይታሸግና በዚያው እለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከናወን ይሆናል፡፡

  7. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በሞባይል ስልክ ቁጥር

09-35-51-08-94 ወይም 09-26-16-56-07 ይጠይቁን፤


 

የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

Save Tender