Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት
  • Address ፒያሳ ሲኒማ ኢትዮጵያ ውስጥ, Phone: 0111-57-04-67
  • Website
  • Deadline08 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-08 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Computer Laptop And Accessories

የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትን የ2017 በጀት አመቱን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሎት 1. Dp-4K projector

ሎት 2. Surrounding Sound System

ሎት 3 የፊልም ማሳያ እስክሪን

ሎት 4. LED Screen

ሎት 5. Floor Stand with Smart TV

ሎት 6. Laptop

የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትን የ2017 በጀት አመቱን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢ የተሰጠ ማስረጃ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት /TIN NO/ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ስም CPO በማሰራት ከኦርጅናሉ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ እየከፈሉ መውሰድ ይችላሉ፡፡

  5. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡

  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  7. ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በ4፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው፡፡

  9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ 


 

አድራሻ ፡- ፒያሳ ሲኒማ ኢትዮጵያ ውስጥ

ስልክ ቁጥር ፡- 09 86 87 87 82/09 11 60 15 56

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት

 

Save Tender