Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline07 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-07 00:00:00
  • Categories Construction Works

በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ ስታድየም በጨረታ አወዳድሮ አጥር ለማሳጠር ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ


 

በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ ስታድየም በጨረታ አወዳድሮ አጥር ለማሳጠር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ህጋዊ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለወረዳው ገቢዎች 50 ብር ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከግ/ፋ/አስ/ሥራ ሂደት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የገበሩ፤ የቫት ተመዝጋቢ ቲን ቁጥር ያላቸው፤ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው፤ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ይሆናል፡፡

  • ተጫራቾች በማጭበርበር ወንጀል ያልተከሰሱ፤

  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 5000 ብር ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • የጨረታውን ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ ለየብቻቸው በማድረግ እና በኤንቨሎፕ በማሸግ በ11ኛው ቀን በሲዳማ ክልል በሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ የሚገባበት ቀን ድረስ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ለዚህ በተዘጋጅ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  • ጨረታው በ11ኛው ቀን ተጫራቾች / ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

  • 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

  • ተጨማሪ መረጃዎችን ከጨረታ ሰነድ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


 

በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender