በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አጠ/1ኛደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ብሎክ ባለአራት መማሪያ ክፍል በአልማ የበጀት ድጋፍ በእጅ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ የጯሒት ቁጥር 2 አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አጠ/1ኛደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ብሎክ ባለአራት መማሪያ ክፍል በአልማ የበጀት ድጋፍ በእጅ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ አካላት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት ይቻላል።
-
በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የታደሰና ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ
-
የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
-
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ያላችሁ
-
የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ት/ቤቱ ግቢ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።
ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግቢ በግልፅ ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ ፡- 0945289112
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ የጯሒት ቁጥር 2 አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት (ጯሒት)
