Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline15 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-15 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የህብረት ስምምነት ሰነድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት ወይም ሳምፕል መሠረት ማተም የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ /15/2017


 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የህብረት ስምምነት ሰነድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት ወይም ሳምፕል መሠረት ማተም የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ፣ የቫት ተመዝጋቢ፣ ቲን እና ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ ኢማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አሥር ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል ::

ጨረታው ሚያዚያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። 

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

ስልክ 011470-90-95 ወይም

0114-423608

ፋክስ 0114-421312 አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ


 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender