በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ሎት 01 ለአልከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ እና የወራቤ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የሚያሠራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ሎት - 02 ፓኬጅ CW 007/2024/2025 GC-8/BC-8 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ሎት 01 ለአልከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ እና የወራቤ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የሚያሠራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ሎት - 02 ፓኬጅ CW 007/2024/2025 GC-8/BC-8 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆንም ፦
ሎት 01 ለአልከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎከ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ፣
ሎት 2 ማዘጋጃ ቤት የሚያሠራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ሎት፡- 02 ፓኬጅ CW 007/2024/2025 GC-8/BC-8 እና ከዚያ በላይ፣
- በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የንግድ ምገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
- ቲን ነምበር ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- በመንግሥት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የጨረታ ዋስትና ለአልከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ሎት 01 ብር 25,000 እና የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ሎት 02 ብር 54,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፤ የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት
