Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር በደንብ ማስከበር ጽ/ቤት
  • Address ኮልፌ አጠና ተራ ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ ሚሞሪስ ካፌ አጠገብ : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 01122739821
  • Website
  • Deadline28 Mar 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-03-28 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር በደንብ ማስከበር ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር በደንብ ማስከበር ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር በደንብ ማስከበር ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ መወዳደር የሚፈልጉ፡-

  1. ማንኛውም ተወዳዳሪዎች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) አማካኝነት 1/4ኛውን ገንዘብ ማስያዣ በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/10/ፋ/ጽ/ቤት በሚል ሲፒኦ (CPO) በማሠራት መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ10 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ፤ ካልከፈለ ለጨረታው መነሻ ያስያዘውን ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. አልባሳቶቹ ያሉበት ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ባሉት 5 የሥራ ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይቻላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ሌሎት ወጪዎች የጨረታው አሸናፊ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  6. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሄደው ተቋም ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባው የሚከናወነው ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
  8. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ከጠቅላላው የሽያጭ መጠን ላይ በጥቅል ለሚሸፍን ተወዳዳሪ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
  10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ6ኛው የሥራ ቀን ተዘግቶ በ6ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ (ማብራሪያ) በስልክ ቁጥር፡- 011-22-73-98-21 መደወል ይቻላል።

አድራሻ፡- ኮልፌ አጠና ተራ ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ ሚሞሪስ ካፌ አጠገብ

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር በደንብ ማስከበር ጽ/ቤት

Save Tender