Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0923717128
  • Website
  • Deadline26 Mar 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-03-26 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Furniture

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ሴፍቲ ጫማ እና የደንብ ልብስ አልባሣት እንዲሁም የፈርኒቸር እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨረታ መለያ ቁጥር 1-RFQ ESLSE/P&T/NEG/2024/01884

የጨረታ መለያ ቁጥር  2- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2024/01885

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት 2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ሴፍቲ ጫማ እና የደንብ ልብስ አልባሣት እንዲሁም የፈርኒቸር እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ- ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ሥልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ- 7 (WWW. ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር / መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ .. 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security / bond is not less than 2% of total contract price) ለእያንዳንዱ ጨረታ (ከንግድ ባንክ ፤ ከህብረት ባንክ ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
  7. ለጨረታ መለያ ቁጥር- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2024/01884 ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት በቅርንጫፍ /ቤቱ ማስገባት ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0923717128 / 0964566059 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት

 

Save Tender