Tender Detail

Tender Details


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Epoxy and Anti- Static Epoxy Flooring ግዥ ለመፈጸም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/25/2025

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Epoxy and Anti- Static Epoxy Flooring ግዥ ለመፈጸም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

የዕቃው አይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

Supply and fix Epoxy and Anti-Static Epoxy Flooring

ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል

 

DCE/

SF/70/2025.

 

መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም 4:45 ሰዓት

መጋቢት 17 ቀን 2017 5:00 ሰዓት

100,000.00

 

ስለሆነም -

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ...ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank Guarantee) ወይም ከባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ /CPO/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታድየም ጀርባ ወደም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ የቀጥታ ስልክ ቁጥር ፦ 0114 40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ ፦  3414

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender