Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን፡-

  • ሎት 1 -ያገለገሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን
  • ሎት 2 -ያገለገሉ  ፈርኒቸሮችን
  • ሎት 3- ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
  • ሎት 4- ያገለገሉ ካዝናዎችን
  • ሎት 5- ከሥርዓተ ትምህርት ውጪ የሆኑ መጻሕፍትን
  • ሎት 6- ያገለገሉ ቆርቆሮዎችን
  • ሎት 7 - ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች
  • ሎት 8-  የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

በሀዲያ ዞን ፋ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንድትገዙና ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 8 ያለውን ለእያንዳንዱ ከመነሻ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር
046 178 4281/046 555 2337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
ሆሳዕና

Save Tender