እልልታ ሪል እስቴት በመሀል አዲስ አበባ ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይአጠገብ በገነባው ዘመናዊ ህንጻ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ ቤቶች ውስጥከፊሎቹን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልና ልማት ኃላ/ የተ/ የግ/ማኅበር
የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ
እልልታ ሪል እስቴት በመሀል አዲስ አበባ ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይአጠገብ በገነባው ዘመናዊ ህንጻ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ ቤቶች ውስጥከፊሎቹን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የንግድ ቤቶቹ ለሱፕር ማርኬት (ለሀይፐርማርኬት) ፣ ለባንክ፣ለሬስቶራንት፣ ለካፌ፣ ለኬክ ቤት፣ ለአልባሳት እና ለመዋቢያ እቃዎችመሸጫ ወዘተ... አገልግሎት ናቸው። አካባቢው ከአፍሪካ ህብረትአጠገብ የብዙ ዲፕሎማቶች መኖሪያ፣ የኢንተርናሽናል ትምህርት ቤቶችመገኛ እና ሰፊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያለበት ከመሆኑም በላይ ህንጻውላይ አፓርትመንት የገዙ ነዋሪዎች መግባት እየገቡ መሆኑ፣ ቤሮዎች እናጂምናዚየሙ ስራ መጀመራቸው ኢንቨስትመነቱን አዋጭ ያደርገዋል።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊተጫራች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከየካቲት 24 ቀን 2017 ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 2፡00-6፡00 ሰዓት እና 7፡00-11፡00 ሰዓት፣ ቅዳሜ 2፡00-6፡00 ሰዓት በአቅራቢያቸው ከሚገኝየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ)በሂሳብ ቁጥር 1000210433116 Elilta Construction Material and Development Plc, በሚል ስም ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝቅጅ (Deposit Slip Copy) በአካል ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱንከኩባንያው ሽያጭ ክፍል ማግኘት ይችላል።
አድራሻ፦
ሳር ቤት እልልታ ሪል እስቴት ህንጻ ግራውንድ ፍሎር
ስልክ ቁጥር፦ 09-77-63-63-63
09-76-54-54-54
እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልና ልማት ኃላ/ የተ/ የግ/ማኅበር
