ኪሎ የሚገኘው የመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳምንብረትነቱ የገዳሙ በሆነው ህንፃ ለንግድና ለልዩ ልዩ አገልግሎቶችየሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሲቲያን የመንበረፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
የህንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
5 ኪሎ የሚገኘው የመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳምንብረትነቱ የገዳሙ በሆነው ህንፃ ለንግድና ለልዩ ልዩ አገልግሎቶችየሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት፡-
- ለ2ኛ ወለል (ፎቅ) የካሬ ሜትር የኪራይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 750 ብር (ሰባት መቶ ሃምሳ ብር)
- ለ3ኛ ወለል /ፎቅ/ የካሬ ሜትር የኪራይ ጨረታ የመነሻ ዋጋ ብር 700 ብር (ሰባት መቶ ብር)
- ለ4ኛ ወለል /ፎቅ/ የካሬ ሜትር የኪራይ ጨረታ የመነሻ ዋጋ ብር 600(ስድስት መቶ ብር)
- ለ5ኛ ወለል/ፎቅ/ የካሬ ሜትር የኪራይ ጨረታ የመነሻ ዋጋ ብር 500 ብር (አምስት መቶ ብር)
- ለ6ኛ ወለል/ፎቅ/ የካሬ ሜትር የኪራይ ጨረታ የመነሻ ዋጋ ብር 400 ብር (አራት መቶ ብር)
በመሆኑ ለቢሮ፣ ለንግድና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች መጠቀምየምትፈልጉ በዚህ ጨረታ እንድትሳተፉ ገዳሙ እየጋበዘ፡- በጨረታውለመሳተፍ የምትፈልጉ ከገዳሙ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር300(ሦስት መቶ ብር) በመከፈል እንድትሳተፉ ገዳሙ ጥሪ እያቀረበጨረታው መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ/ም ተጫራቾችና ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ3:00 ሰዓት በገዳሙ አዳራሽየሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- ገዳሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁንበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሲቲያን የመንበረፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
