የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራምለካምባ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በዲንጋሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስየሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ክፍል ከውስጥግብዓቶችና ማስወገጃ እንስለኔተር /MHM/ ግንባታ በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራምለካምባ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በዲንጋሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስየሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ክፍል ከውስጥግብዓቶችና ማስወገጃ እንስለኔተር /MHM/ ግንባታ በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርቶች፤
- በማንኛውም የግንባታ ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው፤
- ተጫራቾች የሥራውን ዝርዝርና ዲዛይን መሠረት ሰርተውየሚያስረከቡ ይሆናሉ።
- ዋጋው ሲሞላ የዕቃ አቅርቦትና የጉልበት ዋጋ ጨምሮ መሙላትአለባቸው፤
- የጨረታ ማስከበረያ 20,000/ሃያ ሺህ ብር / በባንክ የተረጋገጠCPO ማስያዝ የሚችል፤
- ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 21/ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት የሥራውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ በወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 500/አምስት መቶ/ ብር በመክፈልሰነዱን ከፋ/ጽ/ቤት ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይችላሉ።
- አንድ ኮንተራክተር ጨረታው ሲከፈት ካስነበበው ዋጋ የሒሳብስሌት ሲታረም 3% ዝቅ ወይም ከፍ ማለት የለበትም።
- ተጫራቾች ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የቅድሚያ ክፍያ ዋስትናማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
- የተሰጠው የዋጋ ተቀናሽ /Rebate/ ከ10% በላይ መሆን የለበትም፤
- የውል ማስከበሪያ 10% ለመ/ቤቱ ማሰያዝ የሚችል፤
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፤
- የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚትችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የአቅራቢዎች ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታ ሰነዱ ሲቀርብ ቴኒኪኒካል እና ፋይናንሻል ዶክሜንትለየብቻ ቀርበው የሚገመገም ይሆናል፤
- የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በፖስታ በሰም በማሸግ ሙሉአድራሻ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ22ኛውየሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽጨረታ ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 0916 104 278 ወይም 0964 947 825 ይደዉሉ።
በደ/ኢ/ክ/መ/በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
