የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ምግብ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡየተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁ/08/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ዘርፍ |
የጨረታውዓይነት |
እቃው ያለበት ቦታ |
|
1 |
ኮስሞቲክስዕቃዎች |
ግልጽ ጨረታ |
በሰመራ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤትደረቅ ወደብ ውርስ እቃመጋዘን |
|
2 |
ጫማዎች |
ግልጽ ጨረታ |
በሰመራ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤትደረቅ ወደብ ውርስ እቃመጋዘን |
|
3 |
አልባሳትእቃዎች |
ግልጽ ጨረታ |
በሰመራ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤትደረቅ ወደብ ውርስ እቃመጋዘን |
|
4 |
ምግብ ነክ ዕቃዎች |
ሐራጅ ጨረታ |
በሰመራ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤትደረቅ ወደብ ውርስ እቃመጋዘን |
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታውመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡-
- በጨረታውሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራችበዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለስለመሆኑ ከግብር ስብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ጨረታለመሳተፍ የሚሰጥ ክሊራንስ) ማቅረብ ያለበት ሲሆንየሚወዳደሩበት የጨረታ ዓይነት መነሻ መሸጫ ዋጋው ከብር 500ሺበታች የሆነ ማንኛዉም እቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስምዝገባ ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልገውም፡፡ በግልጽጨረታ ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከላይ የተጠየቁትን መረጃዎችከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀውሳጥን ውስጥ ማስገባት ያለበት ሲሆን ለሐራጅ ጨረታ ከላይየተጠየቁትን መረጃዎች በጨረታ መክፈቻው ቀንና ሰዓት ማቅረብይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብእና ቅዳሜ ጠዋት ከ1፡00-5፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት ይህጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 30 በመምጣት መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትንዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና በሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸውምግብ ነክ ዕቃዎች ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ለጨረታዋስትና (CPO) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም በባንክ ETHIOPIAN CUSTOMS COMMISSION SEMERA BRANCH OFFICE በሚል በባንክአሰርተው ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የግል ባንክ ከሆነከሰመራ እና ከሎጊያ ቅርንጫፎች፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሆነከሰመራ እና ከሎጊያ ቅርንጫፎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ የጊዜ ሰሌዳ (ስኬጁል) መሠረትመጫረት ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ |
የጨረታውአይነት |
የንብረትመመልከቻ ቀንየጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ |
የጨረታውመዝጊያ እናመከፈቻ ቀንናሰዓት |
|
1 |
በሰመራጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
25/06/2017 |
26/06/2017 ዓ/ም3፡30 ሰዓት ተዘግቶበዚያኑ ቀን 3፡45ሰዓት ይከፈታል |
|
2 |
በሰመራጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት |
ሐራጅ ጨረታ |
እስከ25/06/2017 |
26/06/2017 ዓ/ም4፡00 ሰዓትይከፈታል |
- የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡- በሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የመሰብሰቢያአዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ያስያዙትን ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊውተጫራች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጽ በ3 (ሶስት) ቀናት ውስጥተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀንጀምሮ በ5 (በአምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢበማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህን ባይፈጽም ለጨረታማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃውበድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን ነገር ግን የእቃውን ዋጋ ገቢአድርጎ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ያላነሳ እንደሆነለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል።ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለውዋጋ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭይወገዳል።
- ቅ/ጽ/ቤቱ ለጨረታ የቀረበውን እቃ ብዛት ለመጨመርም ሆነለመቀነስ ሙሉ መብት አለው።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡-033 366 2302/033 366 5004 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
