Tender Detail

Tender Details

  • Company የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0467760362
  • Website
  • Deadline13 Mar 2025, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other

የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ለንፁህ የመጠጥ ውሃ ግንባታ የሚውል የውሃ ዕቃዎች፣ የፋብሪካ ዕቃዎች እና የግንባታ ዕቃዎች አሸዋ፣ ድንጋይና ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም ለጨንቻ ዙሪያወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የንፁሁመጠጥ ውሃ ምንጭ በየቀበሌያት ማጎልበት ተግባር

ለመፈጸም፡-

  1. ዶኮ ኤሎ ቀበሌ
  2. ዛርዶ ዶይና ዳሞዜ ቀበሌ
  3. ዶርዜ አማራና ቦዶ ቀበሌ
  4. ዶርዜ መፆ ጋጳ ዲታ ቀበሌ
  5. ዶኮ ጌንዶ ቀበሌ
  6. ኢሊናጫሬ ቀበሌ 
  7. ወበራ ቀበሌ 

የተለያዩ ለንፁህ የመጠጥ ውሃ ግንባታ የሚውል የውሃ ዕቃዎችየፋብሪካ ዕቃዎች እና የግንባታ ዕቃዎች አሸዋ ድንጋይና ሲሚንቶበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
  2. የነጋዴ መለያ ቁጥር ያለው ያላት
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  4. የዋጋ ማቅረብያ በእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒበፖስታ የታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዘጋቢ የሆነ
  6. ተጫራቾች የመልካም ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. አሸናፊ ተጫራች ወይም ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ በራሱትራንስፖርት ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ለተጠቀሱት ቀበሌያት ማድረስይኖርበታል።
  8. ቫት በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ካልተገለጸ እንደተገለፀ ተደርጎይወሰዳል።
  9. የቀረበው ዕቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ አሸናፊው ድርጅትበራሱ ወጪ ዕቃውን የመለወጥ ግዴታ አለበት
  10. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማና የድርጅቱማህተም ማስቀመጥ አለባቸው።
  11. ጨረታ አሸናፊ ድርጅት ውል ከመግባቱ በፊት ናሙና ዕቃዎችንማቅረብ አለበት።
  12. የማስጫኛና የማውረጃ ወጪዎችን በአሸናፊ ድርጅቶችይሸፈናል
  13. የጨረታው ሰነድ ጨ/ዙ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብየማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/በጨንቻ ዙሪያ ወረዳገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል መውሰድ የሚችል የምትችልመሆኑን እንገልፃለን።
  14. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ ለ15 /አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት አየር ላይ የውላል።
  15. የጨረታው ሳጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት በ16ኛውየሥራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይይከፈታል፡፡  ስለሆነም 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጣይየሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  16. የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  17. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክየተረጋገጠ የክፍያ ማስያዣ /CPO/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  18. በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጸ ዋጋ ከውል ጊዜ ጀምሮ ለዘጠናቀናት የፀና ይሆናል።
  19. የአሸናፊ ድርጅት ውል ለማስገባት ሲመጣ የውል ማስከበሪያማቅረብ የሚችል የምትችል መመሆን አለበት።

ማሳሰቢያ

  • ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 776 0362/09 10 118 427
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender