የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ኮምፒውተር፣ የሃላፊዎች ጠረጴዛ፣ የስብሰባ ወንበሮችና ጠረጴዛ የተለያየ ደረጃ ያላቸው ወንበሮች እና ሶፋዎች ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ኮምፒውተር፣ የሃላፊዎች ጠረጴዛ፣ የስብሰባ ወንበሮችና ጠረጴዛ የተለያየ ደረጃ ያላቸው ወንበሮች እና ሶፋዎች ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
-
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን እቃ ዋጋ 150,000.00/አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/በCPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው።
- የቴክኒካል ሰነድ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ መጋቢት 3/2017 ዓ.ም. ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 4/2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል።
- ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 025 1-11-74-55/025 1-11-37-43 መደወል ይችላሉ፡፡
ፖ.ሣ.ቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን
