Tender Detail

Tender Details

  • Company በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ የጃንሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት(Defense Engineer General Department Construction Department Janmeda Navy General Department General Office Project)
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 09 66 93 69 71
  • Website
  • Deadline04 Jul 2017, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Works

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ ጃን ሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ የግንብ ድንጋይ፣ ሴሌክት ማቴሪያል፣ ሀርድ ኮር፤ አጣና፣ ጠጠር፣ ብሎኬት እና ሪደሽ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ የጃንሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት(Defense Engineer General Department Construction Department Janmeda Navy General Department General Office Project)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ኮሽ/መም/ጃን/ባህ/ኃ//ዋና ቢሮ ፕሮ/ግ/ጨ/ቁ 02/2017

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ ጃን ሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ የግንብ ድንጋይ፣ ሴሌክት ማቴሪያል፣ ሀርድ ኮር፤ አጣና፣ ጠጠር፣ ብሎኬት እና ሪደሽ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-

  1. በሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የተጨማሪ እሴ ታክስ (Value Added Tax) ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  4. በመንግስት መስሪያ ቤቶች ጨረታ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ
  5. በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ብር መሰረት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(በCPO) ወይም የባንክ ጋራንት ማስያዝ የሚችሉ፣
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ለውል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች አሸንፈው ዕቃ ሲያቀርቡ ወይም ገቢ ሲያደርጉ ህጋዊ የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ እና በኢ/ያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና የሚመለከታቸውን የማስረጃዎች ቅጂ (ኮፒ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ዕለት ድረስ ዘወትር በሥራ ቀናት ከ2:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ባለ ጊዜ ውስጥ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ ጃን ሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት ግዥ ክፍል በመቅረብ ለዚህ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀውን ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ ብር በመክፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።

የጨረታ ሳጥን ጃን ሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት ውስጥ ሲሆን የሰነድ ማስገቢያ ጊዜም የጨረታ ሰነድ ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ዕለት ድረስ ነው የመክፈቻው ቀንና ሰዓት መጋቢት 04 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ በ4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ ዘግይቶ የሚደርስ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አ/አበባ- ጃን ሜዳ ከጃካራንዳ ት/ቤት ፊት ለፊት

ስ/ቁ:- 09 66 93 69 71/09 88 75 40 65

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ የጃንሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕሮጀክት

Save Tender