Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፕአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address መንዲዳ ከተማ አብቹና ኘኣ በወረዳ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116210508
  • Website
  • Deadline11 Mar 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸር፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮችና የመሳሰሉትን ጨምሮ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ ፤ የግንባታ ዕቃዎች፤ የውሃ እቃዎች፣ የአትክልት ዘሮችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፕአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸር፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮችና የመሳሰሉትን ጨምሮ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ ፤ የግንባታ ዕቃዎች፤ የውሃ እቃዎች፣ የአትክልት ዘሮችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. በገንዘብ ሚኒስቴር የእቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN /ያለው/ያላት/፡
  4. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን እስፔስፊኬሽን የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይቻላል።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ሰነዶቻቸው ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 8 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ 7000.00 (ሰባት ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረ CPO ማቅረብ የሚችሉ።
  7. ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን በ6:00 ሰዓት ተዘግቶ በ7፡40 ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በ 7:40 በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  8. አሸናፊው ድርጅት እቃውን አብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስገባት አለበት።
  9. የተጠየቁትን እቃዎች ሰርዘው ወይም ደልዘው መጻፍ ክልክል ነው።
  10. የእቃውን ኮድ ወይም አይነት ለመቀየር ከፈለጉ ከታች ማሳሰቢያ ብለው በመፃፍ ይፈርሙበት፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. የተጠየቁት እቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁና ኦርጂናል መሆን አለባቸው፡፡
  13. ጨረታውን መወዳደር የሚቻለው ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች ብቻ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0116210508 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender