በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል ያመረተውን 668 ኩንታል ቢጫ ዶዶላ ጎመን ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል
የቢጫ ዶዶላ ጎመን ዘር ግልፅ ጨረታ ሽያጭ
ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል ያመረተውን 668 ኩንታል ቢጫ ዶዶላ ጎመን ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑን ግብር የተከፈለበት /የታደሰ/ የንግድ ፍቃድ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin /የተጨማሪ እሴት ታከስ /vat/ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ለሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንከ በተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ሲፒኦ /cpo/ ማስያዝ አለበት።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል ግቢ ውስጥ ለዚህ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት በ11ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ እና የጨረታ መመሪያ የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ድረስ በአካል ቀርበው በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥሮች ፡-0911545707/0936059361/0222380029 ቁሱምሳ/ አሰላ
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል
