Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline26 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Pumps, Motors And Compressors

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2017

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ-1 PHS steel plates, equipment & consumables

ምድብ-2: Submersible pump+motor set and control panel

ምድብ-3: Sanitary & stationery

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በጨረታው ለመካፈል ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት (VAT)፤ የግብር ክፍያ መለያ የምስክር ወረቀት (TIN)፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከግብርና ታክስ ሰብሳቢ መ/ቤቶች የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለምድብ-1 ብር 200,000.00 ለምድብ-2 ብር 50,000.00 ለምድብ-3 ብር 10,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ/ የመጫረቻ ሰነዶች በታሸጉ ኤንቨሎፖች በአንድ አሪጂናልና በአንድ ኮፒ እስከ 17/7/17 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በዚሁ ቀን 17/7/17 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ።
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011-551-32 88

ፖ.ሣ.ቁ 3375 አ/አ

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

Save Tender