Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና ለማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች ፤ ጽዳት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ሎት 2 የመኪና ጎማዎችን ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

2ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና ለማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ፡-

ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች ፤ ጽዳት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች

ሎት 2 የመኪና ጎማዎችን ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  • ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባችውን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ወደ ስንቄ አካዎንት ቁጥር 1064724141216 ገቢ በማድረግ ከገቢዎች ባለስልጣን በተወከለው ሠራተኛ አማካኝነት ወደ ደረሰኝ በማስቀየር ዘወትር በስራ ሰዓት በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ በተዘጋጀው ሰነድ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንከ በተመሰከረለት CPO ብቻ በገላን ጉዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አዘጋጅተው ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የሚሸጡበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተባለው ቀን ውስጥ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባችዋል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች ገቢ የሚሆነው አስፈላጊውን ጥራት ማሟላቱ በባለሙያ እና ጥራት አጣሪ ኮሚቴ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ ከስቶክ ወይም ከራሳቸው ስቶር መሆን ይኖርባችዋል፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራት ቀናት የሚሸጥ ሆኖ በ16ኛው ቀን፣ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ከላይ የተገለጸው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  • አድራሻ ፡- ገላን ጉዳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በተለምዶ አለምገና (ኬንቴሪ ) ዋንጋር ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ነው፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender