የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት ፕሮግራም የሚሠራ የቁጠባ ቤት ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት ፕሮግራም የሚሠራ የቁጠባ ቤት ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፡-
- የቁጠባ ቤት ግንባታ ግዥ፤
በዚህ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፤
- በኮንስትራክሽን ሚኒስተር የተመዘገቡ ደረጃቸው GC/BC 8 በኮንስትራክሽን ዘርፍ ደረጃ የተሰማሩ፣
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው እና ኦሪጅናል መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የ2017 ዓ.ም ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፣
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
- ቲን ሠርቴፊኬት ያላቸው፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- በOnline አቅራቢነት E-GP የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር፣ በባንክ የተረጋገጠበት ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ) በጥሬ ገንዘብ /በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና/ በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአረካ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በፑል ማዕከል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የአንዱንና ጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ማቅረብ የሚቻል ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ31ኛው ቀን ዕለቱ የሥራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 046 552 08 00 / 0241 ማነጋገር ይችላሉ
በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
