Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline17 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ድርጅታችን በአቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የድርጅቱን የቫሊቦል መጫወቻ ሜዳ ኢፖክሲ ንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማስነጠፍ ይፈልጋል፡፡

National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 039/2017 ዓ.ም

 

ድርጅታችን በአቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የድርጅቱን የቫሊቦል መጫወቻ ሜዳ ኢፖክሲ ንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማስነጠፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች -

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
  2. ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት/ በመክፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ “ኦሪጅናል” እና “ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
  5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች እስከ መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ: 011 369 0563 ፋክስ: 011 5 513299

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

 

Save Tender