በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ፤ ህትመት ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና ፤ የቢሮና የቢሮ እቃዎች ጥገና እና የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 02/2017
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ፤ ህትመት ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና ፤የቢሮና የቢሮ እቃዎች ጥገና እና የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
- በተሰማራበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ዝርዝር የሚያሳይ የግዥ መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር ) በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከፋይናንስ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር 1000 (አንድ ሺ ብር ) አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ስም የተዘጋጀ CPO ከመወዳደሪያ ሰነዶቻችሁ ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የእቃው አይነት |
የሚያስይዙት የሲፒኦ መጠን |
|
1 |
ሎት-1 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
1500 |
|
2 |
ሎት-2 |
አላቂ የጽዳት እቃዎች |
1200 |
|
3 |
ሎት-3 |
የደንብ ልብስ |
1100 |
|
4 |
ሎት-4 |
ቋሚ የቢሮ እቃዎች |
5000 |
|
5 |
ሎት-5 |
ህትመት |
1000 |
|
6 |
ሎት-6 |
የቢሮ ማሽን ጥገና |
1400 |
|
7 |
ሎት-7 |
የቢሮና የቢሮ እቃዎች ጥገና |
1600 |
|
8 |
ሎት-8 |
የደንኳን ኪራይ |
1000 |
- ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት የተወከሉበትን የውል ማስረጃ እና መታወቂያ በመያዝ በአ/ክ/ከ/ወ/7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሽገ ፖስታ ማስገባት አለባችሁ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0111222848 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ - አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት
