የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመንገድ ዳር ትራፊክ ምልክቶች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁፕር ግ.ጨ.ቁ 30/2017
1. የመንገድ ዳር ትራፊክ ምልክቶች አቅርቦት ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰዶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ዘጠና) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መሥሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 1/7/ 2007 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ 01/ 07 /2007 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
