በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የዶር ኪራይ መከራየት ስለፈለግን፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የዶር ኪራይ መከራየት ስለፈለግን፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች በ2016 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካዉንት ቁጥር 1000029082077 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል ፣
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ
- የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናሽያል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናሽያል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ, 50,000 /አምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ( CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፣
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ /ፋይ ኢኮ/ል/ጽ ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ይሆናል ፣
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
