በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ስ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
1. የተለያዩ አይነት ለሆ/ሉ አገልግሎት የሚውል አልባሳት በዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ
2. የተለያዩ አይነት የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች በዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ
3. የተለያዩ አይነት የትም/ት መርጃ ዕቃዎች በዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ እንዲሁም
4. የተለያዩ አይነት የፅዳት ዕቃዎች በዴዴሳ ካምፕ የሚራገፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች
- አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ሰርተፊኬት/
- የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ሰርተፊኬት
- ካሽ ሬጅስተር ተጠቃሚ የሆነ እንዲሁም በብርሃንና ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ የሚጠቀሙና ለህጋዊነት ማረጋገጫ ከገቢዎች ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
- ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን 3 ወር ያልሞላው ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፖርት እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በቁጥር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ዴዴሳ ካምፕ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
ለጨረታ ማስረከቢያ /CPO/ መጠን
- ለተለያዩ አይነት አልባሳት ብር ..... 8,999.39
- የተለያዩ አይነት የፅሕፈት ማቴሪያል ብር ....... 5,999.93
- የተለያዩ አይነት የትም/ት መርጃ ማቴሪያል ብር ...... 5,999.90
- የተለያዩ አይነት የፅዳት ዕቃዎች ብር ....... 20,457.36
- ጨረታው በቀን 28/06/2017 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 28/06/2017 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ዴዴሳ ካምፕ የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብ ከግዥ ፈፃሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስ/ቁ 0574485494
ፋክስ :- 0574485407 መደወል ይቻላል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል
