የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅርንጫፍ በመጋዳ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን በ2017 ዓ.ም. የስራ ዘመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅርንጫፍ በመጋዳ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን በ2017 ዓ.ም. የስራ ዘመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN) የተሰጣቸው መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ 2% በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በመጋዳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ክፍል እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ11ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ሙሉ በሙሉ ከጨረታው ያሳግዳል፡፡
- ጨረታው በሚከፈትበት ሰአት ከላይ የተጠቀሱትን አስፈላጊ መረጃዎች አሟልተው ያልተገኙ ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ውጭ ይደረጋሉ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 046 335 0901/0916 851 827/0916 430 550 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅርንጫፍ
