የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር WSSF/LP/02/2025
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
Lot/ምድብ |
Description |
|
1 |
Motor Cycle |
|
2 |
Fountain Materials for corridor Development and Installation |
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ጨረታውን ለመግዛት የታደሰ የንግድ ፈቃድ በማቅረብ እና የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከላይ ለተጠቀሱት ዕቃዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/09 84 550 101
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላ ዋጋውን 2% (ሁለት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰአት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል፡፡
- ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
