Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አሰ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115548264
  • Website
  • Deadline01 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ላለው አካል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 06/2017

 

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ላለው አካል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  1. ለሚወዳደሩባቸው የእቃ አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ/ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለዕቃዎቹ ዋጋ የሚሞሉት ከተቀመጠው ግምታዊ ዋጋ በላይ መሆን አለበት።
  3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ የሥራ ቀን በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል።
  4. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  5. ዕቃዎቹን በአካል ለማየት ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት በአምስተኛ ቀን ማየት የሚችሉ ሲሆን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 9ኛ ፎቅ ስልክ 011 554 8264 /0118-69-43-66

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender