Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር TL: ECCGB/NCB/003/2017/25

 

  1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
  2. ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ በመንግሥት ግዥ አዋጅ እና መመሪያ በተገለጸው ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ- ሥርዓት መሠረት የሚገዛቸው አገልግሎቶች እና ዕቃዎች እንዲሁም በእያንዳንዱ የአገልግሎትና ዕቃ የሚፈለግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የአገልግሎትና የዕቃ ሎት ቁጥሮች መሰረት በማድረግ ነው፡፡
    1. ሎት 01 - ለፅዳት ዕቃዎች የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 40,000.00
    2. ሎት 02 - ለፅሕፈት መሳሪያዎች የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 10,000.00
    3. ሎት 03- ለህፃናት መጫወቻ ዕቃዎች የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 30,000.00
    4. ሎት 04 - ለስፖርት ትጥቆች የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 30,000.00
    5. ሎት 05 - ለፈርኒቸር ዕቃዎች የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 30,000.00
    6. ሎት 06 - ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 30,000.0
    7. ሎት 07 - ለተሽከርካሪ ጎማ የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 30,000.00 ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
  3. የግዥ ጨረታ የሚከናወነው ብቁ ከሆነ ተጫራች እና ከአገልግሎቱ እና ከዕቃዎች ጋር አግባብነት ያላቸው የ2017 በጀት ዓመት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑ ግብር መክፈላቸውን የሚገልጽ ታክስ ክሊራንስ እና በቅርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ ለገቢ ሰበሳቢ መስሪያ ቤት ዲክለር ያደረጉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፤ በአቅራቢነት የተመዘገበ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ::
  4. ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመገኘት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 በተገለጸው አድራሻ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ :: ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ ብር) ለእያንዳንዱ የሎት ዓይነት መውሰድ ይችላሉ ፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተገለጸው ለእያንዳንዱ የሎት ምድብ የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ::
  7. የጨረታው ሰነድ የሚገባበት አድራሻ ፦ በአዲስ ኣበባ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ በግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይሆናል ።
  8. ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0335590080/0335590286 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት

 

Save Tender