Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ ቴክኒክና ሙያ ቢሮ የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 011 622 0514
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በአብክመ ሰ/ሸ/ዞን በመ/ማ/ም/ወ/የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የማሰልጠኛና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ጨርቃ ጨርቅና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአብክመ ቴክኒክና ሙያ ቢሮ የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ ሰ/ሸ/ዞን በመ/ማ/ም/ወ/የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የማሰልጠኛና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ጨርቃ ጨርቅና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያለው/ያላት፣
  4. የመወዳደሪያ ዋጋ በሎት ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ከሞላሌ ቴ/ሙ ኮሌጅ የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በ4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ነገር ግን 16ኛው ቀን በዓል፣ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ 4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. ለአሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል ፈጽሞ እቃውን በሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በጨረታው ያላሸነፋ ተጫራቾች አሸናፊው ውል ከፈፀመ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያቸው የሚመለስ ይሆናል።
  11. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 622 0514 /0920854936 እና 0921131168 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

በአብክመ ቴክኒክና ሙያ ቢሮ የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ

 

Save Tender