Tender Detail

Tender Details

  • Company በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0928-11-80-00
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች ፤ ቢሮዎች ፣ ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 008/2017

 

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች ፤ ቢሮዎች ፣ ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት -

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ቀርበው ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ መክፈቻው እለት የጨረታ ሠነዱን በትክክል ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውንና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 215 በግልጽ ሲከፈት፤ ቀኑ በዓል ወይም የዕረፍት ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 100,000.00 ብር (አንድ መቶ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215

 

የስልክ ቁጥር ፡- 0915-75-57-68/0254-11-01-79

ፋክስ ቁጥር ፡- 0254-11-01-79

 

 

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

 

Save Tender