Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Pumps, Motors And Compressors

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 07/2017

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ለጨረታ የቀረቡ እቃዎችም፡-

    1. ሰርፌስ ፓምፕ

በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዘኛዎች በማሟላት በጨረታ መወዳደር ይችላል፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሚኒስቴር የተመዘገቡ፣በተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ ከሆነ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ለጨረታ ዋስትና ከሚቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ፣ በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት (በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ፣
  4. ጽ/ቤቱ በሚያቀርበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ደማ ከተማ ውሃ አገልግሎት አዲሱ ቢሮ ግቢ ግዥ ፋይ/ንብ አስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የማይመለስ ብር100.00 ብር  በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን የተለያዩ ፓስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ደ/ማ/ከ/ውሃ/አዝ አዲሱ ቢሮ ግቢ ግዥ ፋይ/ንት አስ/የስ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በሰም አለመታሸጉ ከጨረታ ውጭ አያስደርግም፡፡
  7. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያችሁን እና ቴከኒካል ሰነዳችሁን ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  8. በ15ኛው ቀን የጨረታ ሳጥን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል 16ኛው ቀን እሁድ ወይም የካላንደር ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በማጓጓዝ ደማ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ስቶር ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የማጓጓዣውንም ሆነ የሠራተኛ ጉልበት ዋጋ መ/ቤቱ አይሸፍንም፡፡
  10. ተጫራቾች የሚፈጽሟቸው ሌሎች ግዴታዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የተጫራቾች የማዥ መመሪያ ላይ በተቀመጠው አግባብ ይሆናል፡፡
  11. ጽ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- ደ/ማ/ከ/የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ :- 058 771 6840 ፣ 058 771 1058 ፣ 058 771 1520

 

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ

አገልግሎት ጽ/ቤት

 

 

Save Tender